Content Category HIV Related

HIV Related (6 items)
Sunday 03 June 2007 / admin author list
በHIV ኤይድስ ዙሪያ እንነጋገር ይህ አምድ በአገር ውስጥና በውጪ አገር የሚገኙ ከHIV ኤይድስ ቫይረስ ጋር አብረው የሚኖሩ ወገኖች የበለጠ የሕብረተሰባችንንና የቤክርስቲያንን ትኩረት የሚያገኙበትን መንገድ ለመፈለግና እርስ በርሳቸው ለመረዳዳትና ለመደጋገፍ ለመጽናናትና ለመጸለይ እንዲችሉ ለማበረታታት የተከፈተ አምድ ነው፡፡ እንወያይ አንነጋገር መፍትሔ የሚሆኑ ገንቢ ሃሳቦችን እንለዋወጥ፡፡ [read more]
በአንድ ቀን ስሕተት!!!
on 03 Jun 2007 by Malkam author list
ባለታሪኳ ከሰሜን አሜሪካ ፍሎሪዳ ስትሆን በህብረተሳባችን ው[...]
በአንድ ቀን ስሕተት!!! ትክከለኛ ስሜ ባይሆንም ፍቅርተ ብላችሁ ልትጠሩኝ ትችላላችሁ፡፡ ተወልጄ ያደግሁት ከአዲስ አበባ ከተማ ከ100 ከ.ሜትር በማትርቅ ከተማ ውስጥ ነው፡፡ አሜሪካ ከመጣሁ 11 ኛአመቴን የያዝኩ ሲሆን በዓመት አንድ ጊዜ ወደ አገር ቤት በመሄድ አገሬን እጎበኛለሁ ዘመዶቼን እጠይቃለሁ፡፡በተፈጥሮዬ ፈጠን ብልም ቀዥቃዣ ግን አይደለሁም፡፡በአንድ ጓደኛ ተወስኜ ደስ የሚል የደስታ ሕይወት በመኖር ላይ እገኝ ነበር፡፡ከአንድ አመት በፊት በመጨረሻ ወደ ኢትዮጵያ በሄድኩ ጊዜ ከአብሮ [read more]
ተስፋ ለሕጻናት
on 03 Jun 2007 by Malkam author list
ተስፋ ለሕጻናት

በኤች አይ ቪ ኤይድስ ወላጆቻቸው የሞቱባቸው[...]
ጆሮ ያለው ይስማ!!! ኤች አይ ቪ ኤይድስ መቅሰፍት ነው እንጠንቀቅ ተስፋ ለሕጻናት በኤች አይ ቪ ኤይድስ ወላጆቻቸው የሞቱባቸውን ሕጻናት አሰባስቦ የሚያሳድግና የሚያስተምር በጎ አድራጊ ድርጅት ነው፡፡ በወር 15ዩሮ/ዶላር (መቶ ብር) በመለገስ አንድ ልጅ ማሳደግ ይችላሉ፡፡ለከፈሉት ገንዘብ ተገቢው ደረሰኝና የሚያሳድጉት ልጅ ፎቶ ይላክልዎታል፡፡ ልጁንም በግል በደብዳቤና በስልክ በመገናኘት ክትትል ማድረግ ይችላሉ፡፡ለተጨማሪ መረጃ ... Hope for Children P.O.B 24550 code 1000 Addis Ababa Ethiopia ይጻፉ ወይም በስ.ቁ 00 251 11 1236689 Mob 00 251 [read more]
ኤች አይ ቪ ቫይረስ ጋር የሚኖሩ ወገኖቻችንና የሕብረተሰባችን ኃላፊነት
on 03 Jun 2007 by Malkam author list
ኤች አይ ቪ ቫይረስ ጋር የሚኖሩ ወገኖቻችንና የሕብረተሰባችን[...]
ኤች አይ ቪ ቫይረስ ጋር የሚኖሩ ወገኖቻችንና የሕብረተሰባችን ኃላፊነት ሰሎሞን በርሔ ኤች /አይ ቪ አክቲቪስት ሲያትል/ ዩኤስ ኤ በቅድሚያ ይህንን መልእክት ለምታነቡ ሁሉ የከበረ ሰላምታዬን አቀርባለሁ የመልዕክቴ ዓላማ ባለፉት ዘጠኝ ዓመታት በግል ሕይወቴ ያለፍኩበትንና ስለ ኤች አይ ቪ በሽታ ከሕብረተሰቡ በመማር ለችግሩ መስፋፋት ዋና ምክንያት የሆኑትንና ችግሩን ለመቀነስ መፍትሄ ይሆናሉ ብዬ የገመትኩትን ሀሳቦች ባጭሩ ለዚህ መጽሄት አንባቢዎች ሁሉ ለማስተላለፍ ነው፡፡ እንደሚታወቀው በውጪ ሀገር ድርጅቶችና በሃገራችን [read more]
ኤች አይ ቪ ቫይረስ ጋር የሚኖሩ ወገኖቻችንና የሕብረተሰባችን ኃላፊነት
on 03 Jun 2007 by Malkam author list
ኤች አይ ቪ ቫይረስ ጋር የሚኖሩ ወገኖቻችንና የሕብረተሰባችን[...]
ኤች አይ ቪ ቫይረስ ጋር የሚኖሩ ወገኖቻችንና የሕብረተሰባችን ኃላፊነት ፋይሳል መሀመድ ኦታዋ ካናዳ የተውለድኩት ኢትዮጵያ ወስጥ ይርጋለም በሚባለው በቀድሞው በሲዳሞ ክፍለ ሃገር ዋና ከተማ ነው፡፡ ከዚያም በአዋሳ ከተማ በገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ቅጥር ግቢ ውስጥ አብርሃም ሃይሌ አወቀ በመባል ስም በአባ ሃይሌ አወቀ አባትነት ክርስትና አንስተውኝ አደኩኝ። ከዛ በፊት ግን ወላጅ አባቴ የመናዊ ሲሆን ከእናቴ ጋር ባለመስማማት ተለያይቶ ወደ የመን በሄደ ጊዜ አራት ልጆቹን ይዞ [read more]
FORGIVENESS IS THE KEY
on 03 Jun 2007 by Malkam author list
FORGIVENESS IS THE KEY
By Solomon Berhe

ETHIOPIA: The country of my birth. It would have been [...]
FORGIVENESS IS THE KEY By Solomon Berhe ETHIOPIA: The country of my birth. It would have been the country of my death if I had not come to America and received treatment for my HIV-positive/AIDS disease. My name is Solomon Berhe and I am an International AIDS activist. I want to impart to you the importance of forgiveness. [read more]
THE ROLE OF THE CHURCH AS IT RELATES TO HIV/AIDS:
on 03 Jun 2007 by Malkam author list
THE ROLE OF THE CHURCH AS IT RELATES TO HIV/AIDS:

THE ROLE OF THE CHURCH
(AS IT RELATES TO HIV/[...]
THE ROLE OF THE CHURCH AS IT RELATES TO HIV/AIDS: THE ROLE OF THE CHURCH (AS IT RELATES TO HIV/AIDS) This is about the Ethiopian community and the role of the church as it deals with HIV/AIDS in the Ethiopian community. First, let me say that I am an Ethiopian HIV-positive male in my 30's. I never demonstrated any [read more]