Content Category Obituary

Obituary (11 items)
Wednesday 11 April 2007 / admin author list
እህት ሃና ታደሰ (ሆላንድ)
on 09 Oct 2009 by Malkam author list
እህት ሃና ታደሰ (ሆላንድ)
የቅዱሳኑ ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው መዝሙር 116፡15 የእህት ሐና ታደሰ አጪር ህይወት ታሪክ እህት ሐና ታደሰ ከአባቷ ከአቶ ታደሰ ተገኝና ከእናቷ ከወይዘሮ ዘውዲቱ መንግስቱ እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር ታህሳስ 23 ቀን 1967 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ተወለደች፡፡ዕድሜዋ ለትምሕርት እንደደረሰ አንደኛ ደረጃ ትምሕርቷን በብርሃነ ዛሬ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እንዲሁም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷን ቦሌ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከተማረች በኋላ [read more]
እህት አልማዝ ዘለቀ ከሆላንድ
on 26 Dec 2008 by Malkam author list
እህት አልማዝ ዘለቀ
በጌታ የተወደደች አህታችን አልማዝ ዘለቀ ባደረባት ሕመም ምክንያት በሕክምና ስትረዳ ቆይታ ዲሴምበር 25 ቀን 2008 ዓ.ም በተወለደች በ 28 አመቷ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች፡፡አህታችን አልማዝ በPaltalk Ethiopian Christians Plus All ክፍል በጸሎት አገልግሎት ተሰማርታ ወደጌታ እስከተሰበሰበችበት ቀን ድረስ በቅንነት ስታገለየቆየች አህት ስትሆን በዚህ አገልግሎት የተሰማራን ሁሉ እሷን በማጣታችን ተጎድተናል አዝነናል፡፡ ነገር ግን እግዚአብሔር በስራው የማይሳሳት ጻድቅ አምላክ በመሆኑ እህታችንወደተሻለ፣ ሃዘንና [read more]
የተወልደ ዮሐንስ 1ኛ ዓመት መታሰቢያ
on 24 Dec 2008 by Malkam author list
የተወልደ ዮሐንስ 1ኛ ዓመት መታሰቢያ
የተወልደ ዮሐንስ 1ኛ ዓመት መታሰቢያ [read more]
ቡሩከ ኮከቤ
on 23 Dec 2008 by Malkam author list
ቡሩክ ኮከቤ
ቡሩክ ኮከቤ [read more]
ፓስተር አቤል ገብሬ
on 06 Dec 2008 by Malkam author list
ፓስተር አቤል ገብሬ
እንደ ሻማ ቀልጦ ለሌሎ ችብርሃን በመሆን[...]
የፓስተር አቤል ገብሬ አጭር የሕይወት ታሪክ ሴፕቴምበር 27 2008 በሔልሲንኪ ፊንላንድ በተደረገው የመሰናበቻ ፕሮግራም ላይ ከተነበበው የሕይወት ታሪኩ የተወሰደ ጌታ ኢየሱስ አልዓዛርን ከማስነሳቱ በፊት ትንሳኤና ህይወት እኔ ነኝ የሚያምንብኝ እንኳን ቢሞት ህያው ይሆናል ህያው የሆነም የሚያምንብኝም ለዘላለም አይሞትም ነው ብሎ የነገረን፡፡ወንድማችን ፓስተር አቤልም በትምርቶቹም ሆነ በዝማሬዎቹ ዘላለማዊነትን ህያውነትን አስረግጦ ነበር የሚናገረው;;ዛሬ በተራው ወደ ሚወደው ጌታ ቢሄድም ዛሬም [read more]
ዶክተር ብርሃኑ ሃብቴ
on 26 Feb 2008 by Malkam author list
ዶክተር ብርሃኑ ሃብቴ
 [read more]
ወንድም ተወልደ ዮሐንስ
on 21 Jan 2008 by Malkam author list
ወንድም ተወልደ ዮሐንስ
ወንድም ተወልደ ዮሐንስ ከአባታቸው ከአቶ ዮሐንስ ተመልሶና ከእናታቸው ከወይዘሮ .ድስታ መድህኔ እንደ ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የካቲት 24 ቀን 1938 ዓ.ም ሰገነይቲ በተባለው ከተማ ተወለዱ፡፡ዕድሜያቸው ለትምሕርት አንደደረሰ የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በኤርትራና በትግራይ ከተከታተሉ በኋላ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በትግራይ አጠናቀው በ1956 ዓም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመግባት በ1961 ዓ.ም ከፊዚክስ ዲፓርትመንት በባችለር ኦቭ ሳይንስ ዲግሪ ተመርቀዋል፡፡በወቅቱ በነበረው ስርዓት መመሪያ ዬኒቨርሲቴ ተማሪዎች ተምህርታቸውን [read more]
እህት አስማረች ቢራራ Asmarech Birara
on 05 Jan 2008 by Malkam author list
የጻድቅ ሰው ሞቱ በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው
መዝሙር 116:15 [...]
የጻድቅ ሰው ሞቱ በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው መዝሙር 116:15 እህት አስማረች ቢራራ በፓልቶክ ክፍል መጠሪያ ስሟ YaAmelakSira በተባለችው እህት ኒክ ኔም እየተጠቀመች በፓል ቶክ ስትጽናና ከቆየች በኋላ ሕመሟ እየጸና ሲመጣ ሆስፒታል ገብታ ስተረዳ ከቆች በኋላ ወደ አገር ቤት ተልካ ትናንት ጄንዋሪ 2 ቀን 2008 ዓመተ ምሕረት ወደ ጌታ ሄዳለች፡፡ እህት አስማረች የ5 እና 7 ኣመት ልጆቿን ተለይታ [read more]
Bekurat
on 25 Aug 2007 by admin author list
የጻድቅ ሰው ሞቱ በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው መዝሙር 116:15 የተወደደች እህታችን በፓልቶክ ክፍል መጠሪያ ስሟ “Bekurat” ከዚህ ዓለም ተለይታ ወደ ጌታ ሄዳለች። እግዚእብሔር የእህታችንን ቤተሰብ እንዲያጽናና እንጸልያለን Psalm 116:15 Precious in the sight of the LORD is the death of his saints. Our dear sister “Bekurat”, Paltalk screen name, has passed way and collected to heaven. We pray for the comfort of his parents [read more]
Yenigat Kokeb
on 24 May 2007 by elshadai4me author list
አማን ስብሃት
የጻድቅ ሰው ሞቱ በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው መዝሙር 116:15 ወንድማችን አማን ስብሃት የፓል ቶክ መጠሪያ ስሙ "YeNigat Kokeb"በደረሰበት የመኪና አደጋ ምክንያት ማክሰኞ ሜይ 22 2007 ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡እግዚእብሔር የወንድማችንን ቤተሰብ እንዲያጽናና እንጸልያለን Psalim 116:15 Precious in the sight of the LORD is the death of his saints. Our Dear brother Aman Sibhat "YeNigat Kokeb" who was a very dear brother to all of Us [read more]
Go to page       >>