Content Categories

Megazine (8 items)
Wednesday 11 April 2007 Malkam author list
የመረብ መጽሔት ዓላማ “በኢንተርኔት መስመር የተላለፉትን ትምህርቶችና ምስክርነቶች በጽሑፍ ላልሰሙ ማድረስ፡፡በመላው ዓለም የተበተነው ሕዝባችን ልምዱን ዕውቀቱንና የሕይወት ምስክርነቱን እንዲከፋፈል በመድረክነት ማገልገል፡፡ አሳታሚና አከፋፋይ የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ኢንተርኔት ሚኒስትሪ ( ኦስሎ ኖርዌይ) Ethiopian Chrstians Internet Ministry Postboks 6745 Rodeløkka Oslo Norway የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ኢንተርኔት ሚኒስትሪ የቤተክርስቲያናት አጋዥና ረዳት በመሆን በኢንተርኔት እግዚአብሔርን ቃል በማስተላለፍ በጸሎትና በአምልኮ እግዚአብሔርን ሕዝብ ያበረታታል፡፡ ከኒውዚላንድ እስከ ዩናይትድ ሰትቴትስ ከአውስትራሊያ እስከ አይስላንድ በርካታ ክርስቲያኖች በስራ ቦታ [read more]