Recent Content List Poetry

A prayer
on 16 Apr 2008 by Free@last author list
What I want, what is not What it is, that I don't. What I wish, what I hope What I seek, what I yearn What He sees, that I see. For what He sees, but I not Always Is, and always Be. [read more]
አለች አትበላት
on 19 Oct 2007 by jurevelation author list
አለች አትበላት
ሰባኪው “በሰማይም ሆነ በምድር የሰውን ልጆች የሚያድን ጌታ ብቻ ነው፤ ያለ እርሱ መዳን የለም፤ ከኩነኔ በታች ነን፡፡ ልንበላ፣ ልንጠጣ፣ ልንለብስና ልንደሰት እንችላለን ነገር ግን የሞትን ነን ወይም እያለን የሌለን ነን ኢየሱስ ክርስቶስ ጎድሎናልና፡፡” የሚለውን ትምህርታቸውን ለማስጨበጥ ይህን ምሳሌ ተናገሩ፡፡ “አንድ ሰው ባልንጀራውን ሲመክረው ለምን አታገባም?” ሲለው “አለች የምላት ጥሩ ልጅ አጥቼ ነው፡፡” ይለዋል፡፡ በዚህ ጊዜ መካሪው “እጅግ በጣም ጥሩ ልጅ እኛ [read more]
ጭስ ማውጫ
on 19 Oct 2007 by jurevelation author list
ጭስ ማውጫ
ሰባኪው በቤተ ክርስቲያን ለተሰበሰቡ ምእመናን ሁሉ “በሙሉ ልባችን ለእግዚአብሔር የተሰጠ ኑሮ መኖር አለብን፡፡ ክርስትና የምር ነው፤ የልብም ነው እንጂ የአፍ ብቻ አይደለም፡፡ ከአፋችን ይልቅ ሕይወታችን የእግዚአብሔርን ማንነት መመስከር አለበት፡፡ ይህ እንዲሆን ሰዎችን ፈርተን ሳይሆን እግዚአብሔርን ፈርተንና አክብረን መመላለስ አለብን፡፡” የሚለውን ስብከታቸውን ለአዳማጮቻቸው ለማስገንዘብ የሚከተለውን ምሳሌ ተጠቀሙ! አንድ በቤተ ክርስቲያን ሌላ፣ በውጭ ደግሞ ሌላ ሕይወት ያለው ሰው ነበረ፡፡ አንድ ቀን ማንም አያየኝም [read more]
መኖሪያህ ማን ይሆን?
on 15 Oct 2007 by jurevelation author list
መኖሪያህ ማን ይሆን?
መኖሪያህ ማን ይሆን? ራስህን ጠይቅ በማስተዋል ሆነህ የተሸነፍክለት ምን ይሆን የገዛህ? መኖሪያህስ ማነው የሚያስተደርህ? ሃሳብህ ምኞትህ ወይስ ገንዘብህ? በወር ምታገኘው በላብህ በወዝህ? ሠላምና ደስታ እረፍት የሚሆንህ በልብህ አንግሰህ የሾምከው በላይህ? ማነው መታመኛህ የተደገፍክበት? ሚያኖርህ በተድላ ሳትሳቀቅበት ማያረጅ የማያልቅ መቼም ማትሰጋበት ሚሆንህ መኖሪያ በበጋ በክረምት ገንዘብህ ነው ሃብትህ የተመካህበት የህሊናህ እረፍት የኑሮህ መሰረት ከክፉ ቀኖችህ የምታመልጥበት መኖሪያህ ማን ይሆን የምትኖርበት? በዚህ ዓለም አምላክ ልቡ ታውሮ ሰው በእጁ የሰራውን አምላኬ እንደሚለው አንተም ገንዘብህን ዋጋህ ልታደርገው ተሸንፈህለት ባሪያ ልትሆነው ጉልበትህን ሸጠህ በወር ልታገኘው ከሁሉ [read more]
Poem 09
on 28 Sep 2007 by Free@last author list
Title: Loins of the Mind
I locked my door tight. And kept myself out of sight. Ignoring the phone, their email, Hoping to silence my inner wail. Door locked, self hidden, nothing in or out Bout of desolation would be healed, I had no doubt. As I sat alone deaf and mute, Then their law I began to refute. Things at rest don't tend to remain at rest! Blocking stimulus without was my test To [read more]
Poetry 08
Poetry 08
on 14 Jul 2007 by Malkam author list
Poetry 08
ዋጁን ዋጄናቸው መጡ ሄድንባቸው መስለን ነው መስለውን ቁርበን ነው ቀርበውን ልዩ ነን ድብልቅ ምን አይነት መልክ አለው ይኼ ክርስትና [read more]
Poem 03
Poem03
on 19 Jun 2007 by Malkam author list
Poem03
ዛሬ የምክር ቀን ነው ኑ እንመካከር ና……. ጆሮህን ስጠኝ እ……… ብለህ ስማኝ ተጎትተህ ብትሔድ ካጥማስ እስከ አጥማስ ስልጣንህ ቢገሥ አጠራርህ ቢረክስ አልያም ተውንጭፎ ስምህ ቢነሰነስ ያለ ልክ ቢኮፈስ ዙፋንህ ተዘርግቶ፡ ብይን ተበይኖ ፡ተቀጥሮ አቡታቶ ያለልክ ቢነግስ…….. እወቀው ውንደሜ እወቂው እህቴ… ዘመን አልፎ ኗሪ ምስራች ነጋሪ ድኩማን አክባሪ አባት አለን ጌታ ሁሉን የሚረታ በወይን በስልጣን በክቡር ማንንነት ህብቱን ያደረገ ምስጋና እና [read more]
Poem 04
Poem 04
on 19 Jun 2007 by Malkam author list
Poem04
…………………………… አይቶ አያውቅምና መብራትን በምሽት መደነቅ ጀመረ ምን ይሆን በማለት እነዚህ ነገሮች እረ ምንድናቸው እንጨት ላይ ተሰቅለው ቀርበው የማያቸው እኛ ጨረቃዎች ይሆኑ የወረዱት ደምቀው ከተማውን እንደዚህ ያስዋቡት ከላይ ከሰማይ ላይ እንዳይበቃቸው በየቤቱ ገብተው በአይኔ ልያቸው አወይ ፈጣሪዬ ከተማ አምጥተኽኝ አይቼ ማላውቀውን ጉድ አሳየኽኝ ይቆጥር ጀመረ በጣም ተገረመ እጅግ ሲበዙበት መቁጠሩን አቆመ ወጥቼ ባያቸው ሳይሻል አይቀርም ነክቼ ላረጋግጥ እነርሱ እንደሆኑ ብሎ ተንጠልጥሎ ወጣ ሊያያቸው አንድ እድል ሲቀረው ቀርቦ ሊነካቸው አንድ ሰው በድንገት አለፍ ሲል አየው ጎበዝ [read more]
Poem 06
Poem 06
on 19 Jun 2007 by Malkam author list
Poem 06
በምጥ ያለ በሲኦል የተጣለ እምቢ ባይ በእሳተ ወላፈኑ ሲጋይ መሹለኪያ ቀዳዳ በቅፅበት ቢያገኝ ተንጋግቶ ነበር በገነት የሚገኝ፡፡ ከበዓል ፐራሲም [read more]
poem 07
poem 07
on 19 Jun 2007 by Malkam author list
poem 07
“ስለ ወደድኳት ጠየኳት እንቢ ብትለኝ ገደልኳት፡፡” ይለኛላ….! አቅልን ያጣ አፍቃሪ አፍቅሮ ገሎ እ”ሱ ኗሪ፡፡ ይመርመር እንጂ ይሔ ሰው፤ ገ”ሎ ለመኖር የዳዳው፡፡ ወደድኩህ ቢለኝ አንድዬ ወድቄ ሲያየኝ ተጥዬ በመስቀል መሞት ቢያስንቅም ሞኝነት መስሎ ቢያስቅም፤ ስለ”ኔ ሞቶ አሳየኝ ፍቅሩን ለመግለጥ ቢወደኝ፡፡ እንዲህ ያለውን አፍቃሪ ደሙን ስለ”ኔ ገባሪ እሱን ነው “ምለው ሁነኛ የአፍቃሪ ቁንጮ እውነተኛ፡፡ ከበዓል ፐራሲም [read more]
Go to page       >>