Community Forums

Forum Threads Replies Last Post

HIV ( Restricted Access )

HIV related issues
0 0 -

Spiritual questions ( Restricted Access )

Spiritual questions
1 0 Wed Sep 16 2009, 07:08PM
berekete

Ethiopian Milenuim ( Restricted Access )

The Ethiopian Milenuim
sholud we as christians be enthusiastic about celebrating a milenum
0 0 -

Seeking Christian singles on line ( Restricted Access )

Seeking chrstian singles on line
የትዳር ጓደኛን ለማግኘት በኢንተርኔት ድረ ገጽ ትውውቅን መጀመር ጉዳት አለው ወይ? እስኪ እንወያይ ባይገርማችሁ በዚህ በፓል ቶክ ተገናኝተው ተዋውቀው ለጋብቻ የበቁ 3 ባለትዳሮችን አውቃለሁ(ልብ በሉ በትክክል የማውቀውን ነው ያልኩት እንጂ ውስጥ ውስጡን የት እንደተገናኘ ሳይናገር ሰርጉን ያበላንን ቤቱ ይቁጠረው፡፡ እሺ ወደ ዋናው ነገሬ ልመለስና ብዙ ሃበሻ በሌለባቸው አካባቢዎች የሚኖሩ እህቶችና ወንድሞች በፓልቶክ እየተዋወቁ መቀራረባቸውና ጌታ ከረዳቸውም ግንኙነታቸው ወደ ጋብቻ ቢያድግ ጥፋቱ ምንድን ነው?ሰፋ ባለ ሁኔታ እንወያይበት፡፡በነገራችን ላይ ስለሌላው አላውቅም ነገር ግን ከኤች አይ ቪ ቫይረስ ጋር የሚኖሩ ክርስቲያኖች ሌላ ከኤች አይ ቪ ቫይረስ ጋር ከሚኖር ክርስቲያን ጋር ለመተዋወቅ በግልጽ ስለሚፈሩ በድብቅ ቅድመ ትውውቅ ለማድረግ የሚችሉበትን መንገድ አዘጋጅተናል ያንን በ HIv related አምድ ማዬት ይቻላል፡፡አሁን ግን ባጠቃላይ ክርስቲያኖች ይህንን ፓል ቶክን ኢንተርኔትንና ክርስቲያናዊ መጽሔቶችን ተጠቅመው ቢተዋወቁ ችግሩ ምን ላይ ነው፡፡ቢቻል ከመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሙንና ጉዳቱን በማጣቀስ ውይይት እንዲደረግበት እጋብዛለሁ
What do you think if our brothers and sisters anounce about seeking apartner(yetidar gwadegna)stating their preferences and expection and about anouncing on our Mereb magazine or website etc..keeping thier anonimous position until they find the right person to ofically pray or discuss?Please avoid concluding rushily and try to discuss in a matured way.
2 4 Mon Mar 08 2010, 01:10AM
Getayewedaje

Information

Top Posters | Most Active Threads
Welcome guest
These forums can only be posted to by registered and logged in members, please click here to go to the registration page.
The users of this forum have made a total of 1868 posts (3 threads, 1865 replies).
Who's Online:
View detailed list. (Will open a new window.)
View forum statistics
New Posts New posts No New Posts No new posts Closed Thread Closed forum

You cannot start new threads - You cannot post replies - You cannot edit your posts